01 Jun 2018
አንተነህ ቸሬ
በአጋጣሚም ይሁን ታስቦበት … ግንቦት በኢትዮጵያ ታሪክ
በርካታ ድርጊቶች የተፈጸሙበት ወር ነው፡፡ ኢትዮጵያ በግንቦት ወር ታዋቂ ልጆቿን ወልዳለች፤ ወደማይቀረው ዓለምም
ሸኝታለች፤ መሪዎቿን ወደ ሥልጣን አምጥታለች፤ ከሥልጣናቸው ሽራለች፤ አስከፊ ጦርነቶችን አስተናግ ዳለች፤ ከነዚህ
ታሪካዊ ክስተቶች በተጨማሪ ግንቦት ያልተለመዱ ክስተቶች የተስተናገዱበት ወርም ነው፡፡ ታዲያ ከኢትዮጵያ ታሪክ ጋር
ልዩ ቁርኝት ያለውን ይህን ወር ከመሰናበታችን በፊት ኢትዮጵያ በግንቦት ወር ካስተናገደቻቸው ታሪካዊ ክስተቶች
መካከል ጥቂቶቹን ብቻ በአጭሩ ለመቃኘት እንሞክር፡፡ 





![Democracy according to Eritrea's Afwerki, then and now Isaias Afwerki is the first President of Eritrea, a position he has held since its independence in 1993 [Reuters]](https://www.aljazeera.com/mritems/imagecache/mbdxxlarge/mritems/Images/2018/5/23/b2501542261e484785dd8d7b2fa06a3e_18.jpg)





የሰው
ዘር መገኛ ናት የምትባለው ኢትዮጵያ ይህን የሚያክለውን ታሪኳን ገና በደንብ አላስተዋወቀችውም፡፡ ጽላተ ሙሴ ከኔ
ዘንድ ነው የምትለው ኢትዮጵያ እስካሁን ወደ አለማቀፍ ስምና ዝና አልመጣችም፡፡ ገና በሰባተኛው መቶ ክፍለ-ዘመን
የእስልምና ሀይማኖት በአለም ላይ ሰፊ አድማሱን በሚያሳይበት ወቅት ኢትዮጵያ የነብዩ መሐመድ ቤተሰቦች መቀመጫ
የሆነችው ኢትዮጵያ ታላቅ ፊልም አልሰራችበትም፡፡ የቅዱሳንና የታላላቅ መሪዎች ምድር የሆነችው ኢትዮጵያ ተአምራዊት
ሀገር መሆንዋን በአደባባይ አላሳየችም፡፡ የጥቁር ህዝብ ሁሉ የነጻነት ተምሳሌት የሆነችው ኢትዮጵያ ታሪኳን ለጥቁሮች
በሚገባ ገና አላስተማረችም፡፡ ገና ብዙ ብዙ ማስታወቂያዎች ይቀሯታል፡፡ የራስዋን ታሪክ እያጠፋች በቱርክ የፊልም
ታሪኮች ተወራለች፡፡



